ጥበቃ ሰራተኛ

Awash Bank

  • Addis Ababa
  • Permanent
  • Full-time
  • 1 day ago
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያቁጥር-117/25አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ : ጥበቃ ሰራተኛየትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀየሥራ ልምድ: በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስሁለት ዓመት አገልግሎት ያለውእድሜ : ከ 20 – 40 ዓመትየቅጥር ሁኔታ: በቋሚነትየሥራ ቦታ: አዲስ አበባደመወዝ : በባንኩ እስኬል መሠረትማሳሰቢያ:- አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚመለከተው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Awash Bank